English | Amharic


eHaHu.com


ህጋዊ ማስታወሻ

eHaHu.com ን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን

እባክዎ የሚከተሉትን ድህረ-ገጽዎን ለመምራት የሚያገለግሉ መሰረታዊ ህጎችን በጥሞና ያንብቡ፡፡ እባክዎ ይህንን ድህረ-ገጽ በሚጠቀሙበት ሰዓት ያልተጠበቀ ስምምነት እንዳያደርጉ እና በእነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች አገልግሎት እንዲወሰኑ የሚያደርግዎ መሆኑን ያስተውሉ፡፡ እርስዎ (ተጠቃሚው) በእነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች ካልተስማሙ ከድህረ-ገጻችን ላይ ምንም አይነት ይዘት ያላቸውን አገልግሎቶች አይጫኑ ወይም ደውንሎድ ወይም አፕሎድ አያድርጉ፡፡

eHaHu ለተጠቃሚው ምንም አይነት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ሳይሰጥ በማንኛውም ሰዓት ያስቀመጠውን ደንቦች እና ሁኔታዎች የማሳደግ ወይም የማሻሻል መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ይህንን ድህረ ገጽ በመጠቀም ላይ እያሉ የሚከሰት ለውጥ እርስዎ ያልተጠበቀ ስምምነት እንዳያደርጉ እና በእነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች እንዲወሰኑ ያደርግዎታል፡፡ በዚህም ምክንያት eHaHu. com ድህረ ገጹን በሚጠቀሙበት ጊዜ ደንቦች እና ሁኔታዎችን በአስተውሎት እንዲመለከቱ ያበረታታል፡፡

እነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች የሚተገበሩት በዚህ ድህረ ገጽ ላይ ሲሆን ለሌላ ግንኙነት ላለው ለ3ኛ ድህረ ገጽ ተላልፈው አይሰጡም፡፡ እነዚህ ደንቦች እና ሁኔታዎች እና የእኛ የግል ፖሊሲያችን ማለትም በማጣቀሻነት የተገኙት በውል ስምምነት (ውል) በእርስዎ እና በ eHaHu. com መካከል በድህረ-ገጻችን ላይ የሚከወን ይሆናል፡፡ ማንኛውም በዚህ ውስጥ የተካተቱ መብቶች በህግ በህግ የተጠበቁ ናቸው፡፡

የተፈቀዱና የተከለከሉ አገልግሎቶች

ይህንን ድህረ-ገጽ መረጃን ከሌሎች ተገልጋዮች ጋር ለመጋራት እና ለመለዋወጥ አገልግሎት ብቻ መጠቀም ይችላሉ፡፡ ይህንን ድህረ-ገጽ የሀገር ውስጥ፣ የብሔራዊ ወይም ዓለም አቀፍ ህጎችን በሚጥስ መልኩ መጠቀም የማይቻል ሲሆን ይህም ከማይታመኑ ወይም ህገ-ወጥ ንግድ ወይም የንግድ ክንውንን የሚያጠቃልል ነው፡፡

አላስፈላጊ የሆኑ ወይም የአንድን ሰው ኮፒ ራይት፣ ፓተንት፣ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ሚስጥር ወይመ ሰነድ በሚነካ መልኩ በዚህ ድህረ ገጽ ማንኛውንም አይነት መረጃ መልቀቅ ከህግ ጥሰት አንፃር የሚታይ ሲሆን እኛም ማንኛውንም የእርስዎን ሚስጥር በሚስጥር የመጠበቅ ኃላፊነታችን እንወጣለን፡፡

ቫይረሶችን፣ ወርሞችን፣ የትሮጃን ሆርሶችን ወይም ሌሎች የኮምፒውተር የሚጎዱ ኮዶችን በዚህ ድህረ ገጽ ኔትወርክ ወይም ሰርቨር መጫን የለብዎትም፡፡ ምክንያቱም ይህንን ድህረ-ገጽ በተስተካከለ መንገድ ለማከናወን እና ለመጠቀም አያስችለንም፡፡ በዚህ ድህረ ገጽ ህገ ወጥ የሆኑ፣ ጎጂ የሆኑ፣ የአመጽ፣ የማስፈራሪያ፣ የትንኮሳ፣ የስም ማጥፋት፣ እንግልት መፈፀም፣ ስድብ፣ ብልግና፣ ጸያፍ፣ ክብርን የሚነካ የጥላቻ፣ የሀሰት፣ ለወሲባዊ ክዋኔን የሚመለከት፣ በጎሳ፣ በዘር ወይም ሌሎች ተቀባይነት የሌላቸውን ጉዳዮች ማለትም ከወንጀል ጋር የሚያያዙ ወይም ሰብዓዊነትን የሚፃረሩ ድርጊቶች እና ጸባዮች ይህም የአገር ውስጥ የብሔራዊ እና አለም አቀፍ ህጎችን የሚጻረሩ ማንኛውም አይነት ድርጊቶችን በዚህ ድህረ ገጽ ላይ መጠቀም ወይም መገልገል የተከለከለ ነው፡፡

በዚህ ድህረ-ገጽ ላይ የሌሎች ተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ማለትም አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር፣ የፋክስ ቁጥር፣ የኢሜይል አድራሻ ወይም ሌሎች የመገናኛ መረጃዎችን መጠቀም እና ማዘጋጀት ማለትም ለገበያ ወይም ለአድራሻ እና ለሌሎች ተጠቃሚዎች ትክክለኛነት የሌላቸውን የገበያ ማቴሪያሎችን በኢ-ሜይል፣ በፋሲማይል ወይም በሌሎች የቴክኖሎጂ መንገዶች ማከናወን የተከለከለ ነው፡፡

ለገበያ አገልግሎት ሲባል የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ በሚረብሽ መልኩ ለ3ኛ ወገን አሳልፎ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡ eHaHu የገበያ እና የአድራሻ ዝርዝሮችን የተጠቃሚዎችን መረጃ የግል መረጃ፣ የገበያ ማቴሪያሎችን ለተጠቃሚዎች መላክ ወይም የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ ለ3ኛ ወገን ከማሰራጨት በግልጽ ተከልክለዋል፡፡

የተገልጋዩ ማቅረቢያዎች

eHaHu ማንኛውንም ከድህረ ገጽ የሚገኝ ሚስጥራዊ ወይም ንግድ ነክ መረጃ ለመቀበል ካልፈለጉ የሚያስተላልፉት ወይም በድህረ ገጹ ላይ የሚለጥፉት መረጃ ወይም ሌሎች ግንኙነቶች ሚስጥራዊ ተደርገው አይቆጠሩም፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ የሚደረጉ ሁሉም መዋጮዎች ሊገለገልባቸው ለሚፈልግ ማንኛውም ሰው በእርስዎ ፈቃድ የተሰጠው ነው፡፡ ለአንድ ኩባንያ ወይም ዩኒቨርሲቲ የሚሰሩ ከሆነ በነጻ ጊዜዎ እንኳን ለሚሰሩት ማንኛውም ነገር የቅጂ መብት ላይኖርዎት ይችላል፡፡

የተገልጋዩ ውይይት ዝርዝር እና መድረኮች

eHaHu ተገልጋዮች እርስ በእርሳቸው ብቻ፣ አካትቶ የተገልጋዩ መድረኮች እና የኢሜል ዝርዝሮችን ሳያካትት እና ማንኛውንም የተባለውን ግንኙነት ይዘት ሳይጨምር የሚደረጉ የተገልጋዮች መረጃ ማስተላለፊያ ወይም የመለጠፊያ ግንኙነቶች ወይም ሌሎች ማናቸውም አካባቢዎችን የመቆጣጠር ወይም የመከለስ ግዴታ የለበትም፡፡ ቢሆንም ግን በማናቸውም የተባሉት ግንኙነቶች የተነሳ በማናቸውም ህጎች ስር ከሚመጣ ማንኛውም የቅጅ መብት ምንም አይነት ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡

የግላዊ መታወቂያ መረጃ ስለመጠቀም

ለድረ-ገጹ የቀረበው መረጃ በዘመኑ የግላዊ መብት ፖሊሲ እና በዚህ ድረ-ገጽ በተጠቀሰው መሰረት ይገዛል፡፡ በድረ-ገጹ ላይ ሲመዘገቡ እውነተኛ ትክክለኛ የዘመኑ እና የተሟላ መረጃ ለማቅረብ ተስማምቷል፡፡ ይህንን መረጃ ጊዜውን የጠበቀ የማድረግ ኃላፊነት አለበት፡፡ ማንኛውም የተሳሳተ ውሸተኛ ትክክለኛ ያልሆነ፣ ያልተሟላ ወይም ዘመኑን ያልጠበቀ መረጃ በማቅረብዎ የተነሳ eHaHu.com የተባለው መረጃ የተጭበረበረ፣ እውነተኛ ያልሆነ፣ ትክክለኛ ያልሆነ፣ የተሳሳተ ወይም ጊዜውን ያልጠበቀ እንደሆነ ለመጠርጠር በቂ መሰረቶች ይኖሩታል፡፡

የዚህ ድረ ገጽ ክፍሎች ድረ ገጹን በመጎብኘት በቀላሉ ሊከለሱ ቢችሉም የተወሰነ ይዘት ለማግኘትና ወይም በድረ-ገጹ የቀረቡ ተጨማሪ መግለጫዎችን ለማግኘት በአባልነት መመዝገብ ያስፈልግዎታል፡፡

የተገልጋዩ አይዲ የስልክ ቁጥሩ እና የይለፍ ቃል ያስፈልጋል፡፡ የይለፍ ቃሉን እና ሚስጥራዊነት የማስጠበቅ እና ከይለፍ ቃልዎ ወይም ከሂሳብዎ ጋር በተገናኘ ሊከሰቱ በሚችሉ ማናቸውም ተግባራት ውስጥ ሙሉ ኃላፊነት ይኖርብዎታል፡፡

ለይለፍ ቃልዎ ለሂሳብዎ ወይም ማናቸውም የደህንነት ጥሰቶች ማናቸውም ያልተፈቀዱ ግልጋሎቶች ወዲያውኑ ሊያስታውቁን ተስማምተዋል፡፡ በተጨመሪም ሌሎች ግለሰቦች ሂሳባቸው የተቋረጡትን ጨምሮ ሂሳብዎን ወይም የተገልጋዩን መታወቂያ በመጠቀም ድረ-ገጹን እንዳያገኙ ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡ ለeHaHu.com እና ለሁሉም ሌሎች ሰዎች ወይም አካላት በድረ ገጽ አሰራር ውስጥ ለሚሳተፉት ከድረ ገጹ አሰራር እና ከሚቀርብልዎት አገልግሎት ጋር በተገናኘ መረጃ የማስተላለፍ፣ የመቆጣጠር፣ የማመንጨት የማከማቸት እና የመጠቀም መብት አለዎት፡፡ ስለ eHaHu.com የግላዊ መረጃ መብት ጥበቃ የበለጠ ለማወቅ፣ የግላዊ መብት ፖሊሲያችንን እባክዎን ይጎብኙ፡፡

የአገልግሎት መቋረጥ

እነዚህ የአገልግሎት ደረጃዎች እና ሁኔታዎች በማናቸውም ወገኖች እስኪቋረጡ ድረስ የፀኑ ይሆናሉ፡፡ በእነዚህ ደረጃዎች እና ሁኔታዎች ለመገዛት ካልተስማሙ ድረ-ገጻችንን መገልገል ማቆም አለብዎት፡፡ በድረ ገጻችን ካልረኩ ብቸኛው ህጋዊ መፍትሄዎ ድረ-ገጻችንን መጠቀም ማቆም ነው፡፡ ድረ ገጻችን ለብቸኛ ውሳኔ የተባለው ግልጋሎት

  1. የተግባራዊ ህግ ጥሰት
  2. ለጥቅሞቻችን ወይም መብቶቻችን የአእምሯዊ ንብረት ወይም ሌሎች መብቶች ወይም ሌሎች ሰዎች ወይም አካሎች አካትቶ ጎጂ ከሆነ 3 ወይም ድረ ገጻችን እነዚህን የአገልግሎት ደረጃዎች እና ሁኔታዎች መጣስዎን ካመነ አገልግሎትዎን የማ ቋረጥ መብት አለው፡፡

ዋስትናን ስለማንሳት

ድረ ገጹ እና ተዛማጅ ማቴሪያሎች እንዳሉና እንደተገኙ የቀረቡ ናቸው፡፡ በህጉ እስከሚፈቀደው ሙሉ መጠን ድረ ገጻችን ሁሉንም በግልጽ ወይም በውስጥ ታዋቂ የቀረቡ ዋስትናዎች በእነዚህም ሳይወሰን የንግድ እና የአንድ ልዩ አላማ ብቃትን ወይም ሌሎች የአእምሯዊ ንብረት ጥሰቶችን አስመልክቶ ምንም አይነት ኃላፊነት አይወስድም፡፡

በማናቸውም ሁኔታዎች ውስጥ ድረ-ገጻችን ወይም ማናቸውም ሌሎች ወኪሎች ቸርቻሪዎች ወይም አቅራቢዎች ለማናቸውም አይነት ጉዳቶች አካትቶ በእነዚህም ሳይወሰን በትርፍ ኪሳራ፣ የንግድ መቋረጥ፣ የመረጃ ማጣት ጉዳቶችን አካትቶ ከድረ-ገጹ አጠቃቀም፣ በትክክል አለመስራት ወይም አለመቻል ጋር የሚመጡትን አስመልክቶ ምንም አይነት ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡ ምክንያቱም በአንዳንድ አገራት ስልጣናት በተከታታይ ወይም በድንገት የሚመጡ ጉዳቶች ተከትለው የሚመጡ የማይካተቱ ሁኔታዎች ወይም የኃላፊነት መወሰኛዎችን ስለሚከለክል ነው፡፡

በድረ-ገጻችን አጠቃቀም አማካኝነት ባወረዷቸው ማናቸውም ይዘቶች ወይም ሌሎች መረጃዎች አማካኝነት የሚመጣውን ኃላፊነት ወይም ጉዳት በማናቸውም ሁኔታዎች ስር በእርስዎ ኪሳራ እንደሚሸፈን በብቸኝነት ተስማምቷል፡፡ ድረ-ገጻችን ባካተታቸው፣ ባቀረባቸው ወይም ባጣቀሳቸው ወይም ባወጣቸው መረጃ የተነሳ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተከስተዋል ወይም እንደተከሰቱ ለሚጠረጠሩ ማናቸውም ጉዳቶች ወይም ኪሳራዎች ኃላፊነት የለበትም፡፡ በዚህ ድረ ገጽ ላይ መሳተፍዎ የራስዎ ኪሳራ ነው ከድረ ገጻችን ያገኙት ማንኛውም የቃል ወይም የጽሑፍ ምክር ወይም ጀረጃ ወይም በሰራተኞቻችን ወይም በ3ኛ ወገኖች አማካኝነት ያገኟቸው ማናቸውንም በዚህ መመሪያ ውስጥ በግልጽ ያልተቀመጡ ዋስትናዎች አያስገኙም፡፡

የኃላፊነት መወሰኛ

በማናቸውም ሁኔታዎች ስር እና በህጋዊ ወይም ተመጣጣኝ መርህ መሰረት ከውል ውጭ ወይም በውል በቸልተኛነት ወይም በሌላ አኳኋን ድረ ገጻችን ማናቸውም ሌሎች ወኪሎች ቸርቻሪዎች እና ሌሎች አቅራቢዎች ለማናቸውም ቀጥተኛ ያልሆኑ ልዩ ድንገተኛ ወይም በተከታታይ የሚመጡ ኪሳራዎች እና ጉዳቶች ምንም አይነት ኃላፊነት አይኖርባቸውም፡፡

የሌሎች ማቴሪያሎች ግንኙነቶች

ድረ ገጻችን እራሳቸውን በቻሉ 3ኛ ወገኖች ባለቤትነት ወይም አንቀሳቃሽነት የሚደረጉ ጉብኝቶችን ሊያካትት ይችላል፡፡ እነዚህ ግንኙነት ለእርሶ አመቺነት ማጣቀሻ የቀረቡ ናቸው፡፡ eHaHu.com የተባሉትን ሳይቶች የማይቆያየር በመሆኑ በሳቶቻችን ላይ ለሚለጠፈው ማንኛውም ይዘት ምንም አይነት ኃላፊነት የለበትም፡፡ ድርጅታችን የተባሉትን ግንኙነቶች በማቅረቡ የተነሳ እንደተስማማ፣ እንደፈቀደ ወይም የሳይቱ ስፖንሰር እንደሆነ መቆጠር የለበትም፡፡ በዚህ ረገድ ምንም አይነት ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡ ማናቸውንም ከድረ ገጹ ጋር የተገናኙ 3ኛ ወገኖችን ከማግኘት ከፈለጉ ይህንን በራስዎ ኪሳራ ሙሉ በሙሉ ማድረግ አለብዎት፡፡ ምክንያቱም አንዳንድ ሳይቶች ያልተፈቀደ አውቶማቲክ ፍለጋ ውጤቶችን ወይም ሌሎች ግንኙነቶችን ወደ ሳይትዎ ተገቢ ያልሆኑ ወይም አስጸያፊ መረጃዎችን በማካተት ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ ድርጅትዎ በዚህ ረገድ ለሚከሰቱ ማናቸውም የ3ኛ ወገን ማቴሪያሎች ትክክለኛነት የቅጂ መብት አከባበር ህጋዊነት ወይም ጨዋነት ኃላፊነት አይኖርበትም፡፡ እንዲሁም የተባሉትን ሳይቶች አስመልክቶ ማናቸውንም ይገባኛሎች በማይሻር መልኩ አንስቷል፡፡

ሊከሰት የሚችል የቅጂ መብት ጥሰት መብት ማስታወቂያ

በድረ ገጹ ላይ የታተመው ማቴሪያል ወይም ይዘት የቅጂ መብት ጥሰት ወይም በሌላ አኳኋን ማንኛውም ጥሰት ተፈጽሟል ብለው ካመኑ እባክዎን በ ኢሜል eHaHu@eHaHu.com ወይም በ eFeedback. ይገናኙን ::